Home > TPLF woyane > መለስ ዜናዊ ከበርካታ ቀናት በፊት ተቅብሮ እንደሚሆን የአማረ አራጋዊ ዌብሳት Ethiopian Reporter ፍንጭ ሰጣ

መለስ ዜናዊ ከበርካታ ቀናት በፊት ተቅብሮ እንደሚሆን የአማረ አራጋዊ ዌብሳት Ethiopian Reporter ፍንጭ ሰጣ

September 2, 2012

በአቶ አማራ አረጋዊ ስም የሚተዳደረውና የወያኔው ዌብሳይት የሆነው “የኢትዮጵያ” ሪፖርተር ዌብ ሳይት መለስ እሁድ እለት ይቀበራል እየተባለ በድንገት ባወጣው ሪፖርቱ መለስ ከተባለው ቀን በፊት መበቀበሩን ያረጋግጣል።

የአማራ አረጋዊ መረጃ የወጣም በኢትይጵያ የሰዓት አቆጣጠር ቅዳሜ- ለእሁድ አጥቢያ ከለሊቱ 6፡00 ሰአት ሲሆን ይህም ማለት መለስ እሁድ ይቀበራል ከተባለበት ከአንድ ቀን በፊት ማለት ነው።

ሪፖርተር ስለ መለስ መቀበር ያውጣው መረጃ መለስ ይቀበርበታል ከተባለው ከአንድ ቀን በፊት መሆኑ ስለ መለስ ዜናዊ ትክክለኛ የተቀበረብት ቀን ብዙ ጥያቄወችን እንድናነሳ የሚያደርግ ነው።
ዋናው ጥያቄ ወያኔወች መለስን ከተባለው ቀን በፊት ምናልባትም ከወራት ወይም ከሳምንታት በፊት ደብቆ ቀብሮ አሁን ህዝቡን አያስገደዱ የሚያስለቀሱት የመለስ አስከሬን የለለበት ባዶ የሬሳ ሳጥን አስቀምጠው ሊሆን እንደሚችል ከፍተኛ ግምት አለ።

ሪፓርተር ስለመልስ መቀበር ያወጣውን መረጃ ተሎ ብሎ ከዌብ ሳይቱ ቢያነሰውም በscreen shoot ዌብ ሳይቱን ያስቀረነው ስለሆነ ከዚህ በታች ማየት ትችላላችሁ።

ይህም መለስ ዜናዊ ከተቀበረም ምናልባትም ከወራት ወይም ከሳምንታት በላይ ቢሆነውም የመለስ አስክሬን የለለበት ባዶ የሬሳ ሳጥን ቤተ መንግስት በማስቀመጥ ህዝቡን እያስለቀሱ ያሉትን የነበረከትን ውሸት ብቻ ሳይሆን የአማረ አረጋዊንም ውሻታምነት የሚያረጋግጥ ነው።

የወያኔው ካድሪ የ”ኢትዮጵያ” ሪፖርተር ውሸታሙ አማረ አረጋዊ ስለ መለስ ዜናው መቀበር የጻፈውን ከዚህ ላይ አንብቡ። (PDF)

Advertisements
Categories: TPLF woyane
%d bloggers like this: