Archive

Archive for the ‘TPLF woyane’ Category

የትግራይ ንግድ ምክር ቤት ከኢትዮጵያ ንግድ ምክር ቤት ራሱን ገነጠለ

December 27, 2012 Leave a comment

የኢትዮጵያ ንግድ ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባዔ ተራዘመ፣ –    የትግራይ ምክር ቤት ራሱን እንዳገለለ ነው

የትግራይ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ከኢትዮጵያ ንግድ ምክር ቤት የሚደረግለትን ማንኛውንም ዓይነት ጥሪ ባለመቀበል ከብሔራዊ ንግድ ምክር ቤቱ ራሱን ማግለሉን ለማወቅ ተችሏል፡፡

በዳዊት ታዬ

የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ኅዳር 4 ቀን 2005 ዓ.ም. ለማካሄድ አቅዶት የነበረውን አምስተኛውን ጠቅላላ ጉባዔ ከሁለት ወር በላይ አራዘመ፡፡ በወይዘሮ ሙሉ ሰለሞን የሚመራው የምክር ቤቱ የዳይሬክተሮች ቦርድ ከአንድ ወር በፊት አምስተኛውን ጠቅላላ ጉባዔ የሚካሄድበትን ቀን በይፋ ማስታወቁ ይታወሳል፡፡ ሆኖም ጠቅላላ ጉባዔው የሚካሄድበት ቀን እንዲለወጥ ቦርዱ ድጋሚ ተሰብስቦ ጥር 16 ቀን 2005 ዓ.ም. እንዲካሄድ መወሰኑን የተገኘው መረጃ ያስረዳል፡፡ Read more…

Advertisements
Categories: TPLF woyane

መለስ ዜናዊ ኤርትራን ለማስገንጠል ለተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሃፊ የጻፈው የተማጽኖ ደብዳቤ

November 8, 2012 Leave a comment

መለስ ዜናዊ  ኤርትራን ለማስገንጠል ለተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሃፊ የጻፈው የተማጽኖ ደብዳቤ

TRANSITIONAL GOVERNEMENT OF ETHIOPIA OFFICE OF THE PRESIDENT

13 December 1991

Excellency, Mr. Secretary-General,

As your Excellency is well aware, the transitional government period in Ethiopia highlights the task of redressing the causes of the 30-year civil war in Eritrea and of establishing the basis of permanent peace and stability. Read more…

Categories: TPLF woyane

Tigrians and Tplf call the defenceless and jailed hero Eskinder Nega “Convicted terrorist & Adolf Hitler”

November 6, 2012 Leave a comment

By Berhane Kahsay, Tigrai Online Nov. 04, 2012

Note to the readers: The quotes in this article that Berhane Kasay used and claimed to be written by Eskinder are FALSE.  Berhane Kasay picked one article published in one of Eskinder’s newspaper written  in 1996  E.C / 9 years ago/. The article was written by another author and was not written by Eskinder himself.  Berhane used it to accuse Eskinder as if it was written by Eskinder.

Convicted terrorists Eskinder Nega is a very weak, obsessive and defective person; he is full of unimaginable level of hate and is prepared to kill people in large numbers in order to get what he wants

Eskinder Nega a great admirer of Adolf Hitler has been relentlessly working to initiate a pogrom against the Tigrian people ever since Ethiopia was liberated from the brutal military government by the TPLF and its partners. Read more…

Categories: TPLF woyane

Splinter group of EPRDF has released statement

October 8, 2012 Leave a comment

EMF – The following is a statement from Splinter group of EPRDF. This statement has been circulating among EPRDF members.

Press Release – EPRDF Democratic
Addis Ababa
October 08, 2012

It is to be noted that Ethiopia has been in an economic and political growth in the past two decades although there have been glitches here and there in every aspect of our Nation. Especially, since 2005 our great Country Read more…

Categories: TPLF woyane

አቶ መለስ ዜናዊ የግማሽ ሚሊዮን ብር ሃውልት ተሰራለት

September 25, 2012 Leave a comment

የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዊ ሁለት ሜትር ርዝመት ያለው ሃውልት የተሰራለት መሆኑ ታወቀ። በህይወት በነበረበት ወቅት ከአንድ ሜትር ተኩል ያልበለጠ ቁመት የነበረውን ጠቅላይ ሚንስትር ቁመትን አግዝፎ የሰራው የሰአሊያን ማህበር ሲሆን፤ ጸጉራቸውም በጣም ያልተመለጠ ሰው አድርገው ነው ሃውልቱን የሰሩት። ማህበሩ ግማሽ ሚሊዮን ብር አስወጥቶኛል ያለው ሃውልት በብሄራዊ ሙዚየም እንዲቀመጥለት ጥያቄ አቅርቧል። አስፈላጊ ከሆነ አምስት ሜትር ቁመት ያለው ሌላ ሃውልት ወደፊት ለመስራት እቅድ ያለው መሆኑን ተናግሯል። Read more…

Categories: TPLF woyane

ወ/ሮ አዜብ የምኒልክ ቤተ መንግስትን የሚለቁ አይመስልም

September 25, 2012 Leave a comment

September 24, 2012

ኢ .ኤም .ኤፍ ) በየትኛውም አገር አንድ መንግስት ሲቀየር አዲስ የሚመረጠው አካል፤ ወደ አስተዳደር ቢሮው መግባት ይኖርበታል። በራሺያ የክሬምሊን ቤተ መንግስት ወይም በአሜሪካ ኋይት ሃውስ የመንግስት መቀመጫ ስፍራዎች ናቸው። ለኢትዮጵያ ደግሞ የመንግስት ስራ ማከናወኛ የአራት ኪሎው ምኒልክ ቤተ መንግስት መሆኑ ይታወቃል። ታዲያ በሌሎች አገራት የመንግስት ለውጥ ሲደረግ፤ Read more…

Categories: TPLF woyane

የበረከት፣ አዜብና የስብሃት ፍጥጫ – ከኢየሩሳሌም አረአያ

September 23, 2012 Leave a comment

በሽማግሌው ስብሀት ነጋና በረከት ስምኦን መካከል ስር ሰዶ የቆየው የውስጥ ሽኩቻ እየከረረ ሔዶአል። አዜብ መስፍን ከበረከት ጎን ተሰልፈዋል።አዜብ ለፓርቲው ሊቀምንበርነት “ይመጥናሉ” ያሉዋቸውንና “መለስን ይተካሉ” ሲሉ በድፍረት የተሟገቱላቸው ሁለት አመራር አባላት ተቀባይነት አለማግኘታቸው አበስጭቶአቸዋል። አዜብ የጠ/ሚ/ር እንዲሆኑ የተሟገቱላቸው ቴዎድሮስ አድሀኖም ከእጩነት ራሳቸውን በማግለል ኩም አድርገዋቸዋል። Read more…

Categories: TPLF woyane

ኢታማዦር ሹም ሳሞራ የኑስ የሥልጣን መልቀቂያ አስገቡ

September 20, 2012 Leave a comment

(ዘ-ሐበሻ)የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ኢታማዦር ሹም የሆኑት ጄነራል ሳሞራ የኑስ የሥራ መልቀቂያ ማስገባታቸውን የኢሳት ቴሌቭዥን ዛሬ ዘገበ። አቶ መለስ ዜናዊ ከሌሉ ሳሞራ የኑስ መቆየት አይችሉም እየተባለ በሰፊው ሲነገርላቸው የቆዩት እኚሁ የመከላከያ ሠራዊት ኢታማዦር ሹም ለስልጣን መልቀቂያው ያቀረቡት ምክንያት “በቃኝ! ደከመኝ” የሚል ነው ሲል ኢሳት ምንጮቹን ጠቅሶ ዘግቧል። Read more…

Categories: TPLF woyane

22,272 pistols bound for Africa seized in Spain [Could TPLF diplomats behind this smuggling?]

September 16, 2012 Leave a comment

Authorities in this southern Spanish port seized 22,272 pistols that were being smuggled in a container declared to be transporting textiles from Turkey to the East African nation of Djibouti. [Over 90% Ethiopia’s imports and exports are through the Port of Djibouti==>there is more than 90% chance that this illegal guns smuggling was to Ethiopia  assisted by TPLF’s diplomats as they did with the drugs.] Read more…

Categories: TPLF woyane

ከ21 ዓመት በኋላ ህወሓት ተነፈሰ!

September 16, 2012 Leave a comment

ህወሓትና ስዩም መስፍን በኢህአዴግ ምክር ቤት ድምጽ ተነፈጉ!

የመከላከያውንና የደህንነቱን የስልጣን ርካብ ከቀድሞው ይልቅ ቆንጥጦ ለመያዝ እየተረባረበ ያለው ህወሓት በግልጽ ከሚታየው የፖለቲካ አመራር ወንበሩ ተነሳ። ለ21 ዓመታት የድርጅት፣ የጠ/ሚኒስትርነትና ቁልፍ የስልጣን መደቦችን ተቆጣጥሮ የኖረው ህወሓት ሁለቱን ግዙፍ ወንበሮች ለማስጠበቅ በድርጅትና በጎንዮሽ ትስስር ያካሄደው ዘመቻ አልተሳካለትም። Read more…

Categories: TPLF woyane