ብአዴን ሕወሓትን በባርነት እያገለገለ ያለበትን 32 ዓመት በዓሉን እያከበረ ነው

November 30, 2012 Leave a comment

(ዘ-ሐበሻ) በአማራ ሕዝብ ስም እየነገደ ነው በሚል እየተተቸ የኖረው የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) የሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ሕወሓትን) በታማኝ ባርነት እያገለገለ ያለበትን 32ኛ ዓመት በዓሉን እያከበረ ነው።

“የመለስ ራዕይን አስፈጽማለሁ” የሚለው አነጋገር በኢትዮጵያ ፋሽን በሆነበት በዚህ ወቅት በሕወሓት ባርነት ውስጥ ያለው ብአዴን የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ያወጧቸውንና ኢህአዴግም ያፀደቃቸውን የልማትና የዕድገት ንድፎች በመተግበር ዓላማቸውን ከግብ በማድረስ ራዕያቸውን ማሳካት እንደሚያስፈልግ ለአባላቶቹ በመስበክ ላይ ይገኛል። Read more…

Advertisements
Categories: News

አሻንጉሊቱ ኃይለማርያም ደሳለኝ 3 ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሮች በወያኔ ተመደበለት

November 29, 2012 Leave a comment

(ዘ-ሐበሻ) ከዚህ ቀደም አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ወደ ስልጣን ከመምጣታቸው አስቀድሞ ኢትዮጵያ 3 ጠ/ሚ/ሮች እንደሚኖራት በዘ-ሐበሻ ድረ ገጽ ተዘግቦ ነበር። ዛሬ ኃይለማርያም ደሳለኝ በፓርላማ ቀርበው 2 ተጨማሪ ምክትል ጠ/ሚ/ሮችን እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩን ቦታ ለሕወሓት በማስረከብ አስጸድቀዋል። ሃገሪቱን በጋራ እንመራታለን ያሉትን በተግባርም አሳይተዋል። ዛሬ የህዝብ ተወካዮች ምክር Read more…

Categories: News

Of Serbs and Amharas November 20, 2012

November 23, 2012 Leave a comment

By Hama Tuma

“An appeal court at The Hague war crimes tribunal has overturned the convictions of two Croatian generals for the expulsion of ethnic Serbs in 1995, in a ruling hailed in Croatia as a vindication of its war of independence but denounced in Serbia as evidence of bias”: Read more…

Categories: Articles

Eritrea and Ethiopia: Inching closer to peace and war

November 17, 2012 Leave a comment

Nov. 17, 2012  — Since the demise of former dictator Meles Zenawi on August 20, a number of neighborly goodwill gestures have been conducted by Eritrea and Ethiopia, while at the same time, both governments are reportedly on heighten alert for all out war. Read more…

Categories: News

ሴት የባሉዋን ብልት በአደባባይ በገመድ እንድትጎትትና እንድትስም ተደረገ – በሰሜን ሸዋ ዞን በደራ ወረዳ

November 14, 2012 Leave a comment

ኢሳት ዜና:-ህዳር 5 (አምስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም

ኢሳት ዜና:-በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በደራ ወረዳ በገብሮ ቀበሌ የወረዳው የአስተዳደርና ፍትህ ሀላፊ የቅርብ ዘመድ የሆነ አቶ አየለ የተባለ ከሌሎች ሁለት ግብረ አበር ፖሊሶች ጋር በመሆን በቀበሌው የሚኖርን አንድን ግለሰብ መሳሪያ ደብቀሀል በሚል ሰበብ ግለሰቡንና ባለቤታቸውን ልብሳቸውን በማስወለቅ እርቃናቸውን እንዲታሰሩ አድርገዋል። Read more…

Categories: News

German NGO pulls out of Ethiopia – Human Rights

November 14, 2012 Leave a comment

Named after the German Nobel Prize winner for Literature, the Heinrich Böll Foundation is an NGO promoting democracy and human rights. It is leaving Ethiopia in protest against restrictions on its activities.

“The closure of the office in Ethiopia is a sign of protest by the foundation against the ongoing restrictions on civil rights and freedom of speech” said a statement released by the Heinrich Böll Foundation explaining why they had closed their office in the Ethiopian capital Addis Ababa. Read more…

Categories: News

“ናፍቆት እኔ ብሞትም አንተ ንብረቴን ታስመልሳለህ” እስክንድር ነጋ

November 11, 2012 Leave a comment

ከተመስገን ደሳለኝ

ከነገ በስቲያ (ማክሰኞ ህዳር አራት) በከፍተኛው ፍርድ ቤት ሶስተኛ ወንጀል ችሎት የእስክንድር ነጋን ንብረት ለመውረስ ይሰየማል፡፡

በትላንትናው ዕለት የክስ ቻርጅና መንግስት እወርሳቸዋለሁ ያላቸውን የእስክንድር ሁለት ቤቶች ካርታ የተያያዙበት መጥሪያ ደርሶታል፡፡ (በነገራችን ላይ መንግስት ሊወስዳቸው ከተዘጋጁት ቤቶች አንዱ በእናቱ ስም ያለ ሲሆን የዛሬ ዓመት አካባቢ ባለቤቱ ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል የቤቱን ስም ለማዞር ፈልጋ ‹‹ካርታው የለም›› በሚል አንዴ ቀበሌ፣ ሌላ ጊዜ ክፍለ ከተማ፣ ቀጥሎ አዲስ አበባ መስተዳደር ስትመላለስ ከርማ ሊገኝ ስላልቻለ ሰልችቷት ትታው ነበር፡፡ ትላንት ግን ዓቃቢ ህግ ከክስ ቻርጁ ጋር አያይዞ አቅርቦታል፤ እናም ምንአልባት ያን ግዜ ‹‹ካርታው የለም›› የተባለው ሆነ ተብሎ ተደብቆ ሊሆን ይችላል) Read more…

Categories: Articles

ወ/ሮ አዜብ የባለቤታቸውን ምስጢር ይፋ አደረጉ

November 10, 2012 Leave a comment

አማራ፣ ደቡብና ኦሮሚያ እንቅልፍ ውስጥ ናቸው።

“የሙስና መርከብ” በሚል ስያሜ የሚጠሩት አሉ። ከተቋቋመ ጀምሮ አንድም ቀን ስለንብረቱ መጠን ለህዝብ ተገልጾ አያውቅም። ከአገሪቱ ባንኮች ትልቁ ተበዳሪ ነው።የወጋጋን ባንክ ትልቁ ባለድርሻ ነው። በአንዳንድ ከፍተኛ የንግድ ተቋማት ውስጥ የንግድ ሽርክና እንዳለው ይታማል። የወርቅ ማዕድን ፍለጋው ሰምሮለታል። የግል አስመጪዎችን በመፈታተን አነካክቶ ጥሏቸዋል። Read more…

Categories: Articles

ለምን አቶ ኃይለማርያም ፖለቲካዊ ለውጥ ማምጣት አይችሉም?

November 10, 2012 Leave a comment

በዳንኤል ተፈራ

የባለፈው የኢትዮጵያውያን ዓመት ወደማገባደጃው በድንገተኛ ግዙፍ ክስተቶች የተሞላ ነበር፡፡ እነሆ ያልተገመተው ግዙፍ ክስተት የጠቅላዩ መታመምና ብዙም ሳይቆይ ዜና ዕረፍታቸው መነገሩ ነው፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ሞት ተከትሎ እንደተለመደው የቀንዱ ፖለቲካ መጋል ጀመረ፤ ንዝረቱ ከምዕራብ እስከ ምስራቅ ድረስ ተስተጋባ፡፡ Read more…

Categories: Articles

Meles prepared strategic plan to industralize Tigray using EFFORT -Azeb Mesfin disclosed

November 9, 2012 Leave a comment

by Jawar Mohammed
Meles Zenawi prepared a five year strategic plan on how to industrialize Tigray using EFFORT (the Endowment for Rehabilitation of Tigray) mega corporation, says his widow Azeb Mesfin, inadvertently revealing what Read more…

Categories: Articles